#መደመር

መደመር ለእርስዎ ምን ማለት ነው?

#መደመር
  1. መደመር ለእርስዎ ምን ማለት እንደሆነ በጥቂት ቃላት ይንገሩን
  2. ሀሳቦችዎን ያጋሩ እና ውይይቱን ለመቀጠል ሌሎች የተናገሩትን ያንብቡ።
  3. ሁሉም የተጋሩ ሃሳቦች ለሁሉም ከመታየታቸው በፊት ይገመገማሉ።
  4. አግባብ ያልሆነ ወይም አፀያፊ ይዘት አይጋራም።

The young generation of today should repeat the victory of Adwa by defeating current challenges and barriers.

Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed (Addis Ababa, Ethiopia)

ዘረኝነት እና መከፋፈልን ከሀገራችን እናጥፋ፤ የተማረና በምክንያት የሚከራከር ዜጋ እንፍጠር።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ)

ሞትን ማሸነፍ አይቻልም፤ በሕይወት ውስጥ ማሸነፍ የሚቻለው [ግን] ጥላቻን ብቻ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ)

Love always wins. Killing others is a defeat, to those who tried to divide us, I want to tell you that you have not succeeded.

Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed (Addis Ababa, Ethiopia)